Dejeselam - dejeselam.org - ደጀ ሰላም Deje Selam
General Information:
Latest News:
የስብከተ ወንጌል ቀን በእለተ ሆሳዕና 26 Apr 2013 | 09:37 am
የስብከተ ወንጌል ቀን በእለተ ሆሳዕና (READ IN PDF) v በውኑ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ወንጌል አትሰብክምን ? v በቅድስት ቤተክርስቲያን ያለው የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ምን ይመስላል ? v በማስተማር : በሕትመት : በድረ ገጽ : በራዲዮና ቴሌቭዥን .... v ማኅበረ ቅዱሳን በ...
ደጀ ሰላማውያን ሁሉ፣ እነሆ ተመልሰናል 18 Apr 2013 | 11:58 am
(ደጀ ሰላም፤ ሚያዚያ 10/2005 ዓ.ም፤ ኤፕሪል 18/2013/ READ IN PDF)፦ እንደምን ሰነበታችሁ፣ እንደምን ከረማችሁ። ልክ በወራችን ብቅ አልን። በዚህ አንድ ወር ውስጥ እጅግ በጣም ብዙ ክስተቶች እንደተስናገዱ እናውቃለን። ከዐቢይ ጾም ጅማሬ እስከ ቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ ተማሪዎች ትምህርት ማቆም፣ የረሃብ አ...
"30 000 ኢትዮጵያውያንን ለጨፈጨፈው ለግራዚያኒ የተሠራውን ኃውልት መቃወም ያስከብራል!" (ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ) 19 Mar 2013 | 02:55 am
www.globalallianceforethiopia.org ዓለም አቀፍ ሕብረት ለፍትሕ - የኢትዮጵያ ጉዳይ 4002 Blacksmith Drive, Garland, TX 75044, USA መጋቢት 9 ቀን 2005 ዓ/ም መግለጫ (PDF) 30 000 ...
በውጪ አገር ያሉትን አባቶች ያጋልጣል የተባለ ትንሽ መጽሐፍ ተሰራጨ 5 Mar 2013 | 05:10 pm
ቤተ ክህነቱ ይህንን ያደረገው ዕርቁ የፈረሰው በውጪዎቹ ችግር መሆኑን ለማጠየቅ ነው፤ የደጀ ሰላም ምንጮች “ቤተ ክህነታዊ ሐረካት” ብለውታል። (ደጀ ሰላም፤ የካቲት 26/2005 ዓ.ም፤ ማርች 5/2013/ PDF)፦ በስደት የሚገኙነትን አራተኛው ፓትርያርክ ጨምሮ በውጪ አገር ያሉ አባቶችን ስሕተት፣ ጥፋትና ዕርቀ ሰ...
ከ5ኛው ፓትርያርክ ግድፈቶች መካከል አሁንም እንዳይደገሙ መታሰብ ያለባቸው ነጥቦች 5 Mar 2013 | 09:20 am
(ደጀ ሰላም፤ የካቲት 26/2005 ዓ.ም፤ ማርች 5/2013/ PDF)፦ ይህ ጽሑፍ “ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ፣ ወእጬጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱምና የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ለሰላም የክብር ፕሬዚደንት፣ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ላይ የፈጸሟቸው ዐበይ...
ስለ “አባቶች እርቅ” ጉዳይ ፊርማ ማሰባሰብ ተጀመረ 4 Dec 2012 | 02:57 am
ምእመናን ፊርማቸውን በኢንተርኔትም ሆነ በየአጥቢያቸው በወረቀት እንዲያሰባስቡ ተጠይቀዋል፤ (ደጀ ሰላም ኅዳር 25/2005 ዓ.ም፤ ዲሴምበር 4/2012/ READ THIS NEWS IN PDF):- የቤተ ክርስቲያን አባቶችን እርቀ ሰላም ለማገዝና የምዕመናን ሙሉ ድጋፍ ለማሳየት “የተማኅጽኖ ፊርማ” (ፔቲሽን) ማሰ...
የአባቶችን እርቀ ሰላም አስመልክቶ ከጀርመን ፍራንክፈርት ቅ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን የተላከ መግለጫ 1 Dec 2012 | 06:46 am
(READ THIS NEWS ARTICLE IN PDF) (ደጀ ሰላም፤ ኅዳር 22/2005 ዓ.ም፤ ኖቬምበር 30/2012)፦ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አባቶች በእርቀ ሰላም ዙሪያ ለመነጋገር የአንድ ሳምንት ዕድሜ በቀራቸው በአሁኑ ሰዓት ከተለያዩ አካላት የሚላከው የድጋፍ መግለጫ ተጠናክሮ ቀጥሏል። ቀደም ብሎ “ከጉባኤ ካህ...
ግልጽ ደብዳቤ:- ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ 1 Dec 2012 | 06:03 am
ኅዳር ፲፮ ቀን ፳፻፭ ዓ/ም በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “በትሕትና፡ዅሉና፡በየዋህነት፡በትዕግሥትም፤ርስ፡በርሳችኹ፡በፍቅር፡ታገሡ፤ በሰላም፡ማሰሪያ፡የመንፈስን፡አንድነት፡ለመጠበቅ፡ትጉ።” ኤፌ 4:2-3 ግልጽ ደብዳቤ (PDF) ለብጹዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፓትር...
“አቤቱ ለአፌ ጠባቂ፣ ለከንፈሮቼም ፅኑዕ መዝጊያ አኑር” 1 Dec 2012 | 05:48 am
READ THIS ARTICLE IN PDF. (በተለይ ለ“ደጀ ሰላም” የተሰጠ ምላሽ) አብዩ በለው (abiyuye@gmail.com) ኮሎምቦስ/ኦሃዮ ኖቨምበር 29, 2012 ምክንያተ ጦማር ከላይ በርዕሱ እንደተቀመጠው አዘውትሬ የምጎበኛት የቀደመችይቱ ደጀ-ሰላማችን “ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሪዮስ የት ነዎት?” በ...
መልአከ ሕይወት ሐረገ ወይን ብርሃኑ ስለ ዕርቅ እና ስለ ቤተ ክርስቲያን አንድነት 29 Nov 2012 | 05:56 am
ምንጭ፦ “ግእዝ በመስመር” የጡመራ መድረክ ሲሆን ጦማሪው አዘጋጅተው ስለላኩልን ከልብ እናመሰግናለን። Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. dejeselam@gmail.com