Eotc-mkidusan - eotc-mkidusan.org
General Information:
Latest News:
ክርስትና "አክራሪነት"ን የሚያበቅል ነገረ ሃይማኖታዊ መሠረት የለውም 27 Aug 2013 | 02:53 pm
ነሐሴ 21 ቀን 2005 ዓ.ም. ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን የሃይማኖት “አክራሪነት” ስጋት እንዳለ በተለያዩ ወገኖች የሚነሣ ሐሳብ አለ፡፡ የ “ሃይማኖት አክራሪነት” በሀገራችን የለም የሚል እምነት አይኖርም፡፡ “አክራሪነት” የሚተረጎመውም የራስን የሃይማኖት የበላይነት ለማስፈን ሲባል ሌላው የሃይማኖት ሐሳቡን እ....
የምሥጢር ቀን 19 Aug 2013 | 06:31 pm
ነሐሴ 13 ቀን 2005 ዓ.ም. ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መላክ በምዕ/ጐጃም ሀገረ ስብከት የ፬ቱ ጉባኤያት መምህር የአምላክ ሰው መሆን አንዱ ምክንያት ምሥጢረ መለኮት ለተሰወረበት ዓለም ምሥጢረ መለኮትን መግለጥ ነው፡፡ ክፉውንና ደጉን ለይቶ ከሚያስታውቀው ዛፍ የተነሳ ከ8ኛ መዐርግ ላይ ሆኖ በመፈጠሩ የተሰጠው.....
ሥርዓት ዘሰሙነ ፍልሰታ 17 Aug 2013 | 02:40 pm
ነሐሴ 11 ቀን 2005 ዓ.ም. በመ/ር ተስፋሚካኤል ታከለ በክርስቶስ ደም የተመሠረተችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዓመት ውስጥ የተለያዩ ሃይማኖታዊና መንፈሳዊ የሆኑ ተግባራትን ታከናውናለች፡፡ ዋጋ የሚያሰጡ፣ ከፈጣሪ የሚያስታርቁ በዓላትንም ታከብራለች፤ ለምሳሌ በዓለ ልደት፣ በዓለ ጥምቀት...
ሥርዓት ዘሰሙነ ፍልሰታ 17 Aug 2013 | 02:40 pm
ነሐሴ 11 ቀን 2005 ዓ.ም. በመ/ር ተስፋሚካኤል ታከለ በክርስቶስ ደም የተመሠረተችው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዓመት ውስጥ የተለያዩ ሃይማኖታዊና መንፈሳዊ የሆኑ ተግባራትን ታከናውናለች፡፡ ዋጋ የሚያሰጡ፣ ከፈጣሪ የሚያስታርቁ በዓላትንም ታከብራለች፤ ለምሳሌ በዓለ ልደት፣ በዓለ ጥምቀት...
በግብፅ አብያተ ክርስቲያናትና ክርስቲያኖች የጥቃት ሰለባ እየሆኑ ነው 17 Aug 2013 | 01:20 pm
ነሐሴ 11 ቀን 2005 ዓ.ም. በእንዳለ ደምስስ የፕሬዚዳንት ሙሐመድ ሙርሲ ደጋፊዎች የሆኑት የሙስሊም ወንድማማቾች በግብፅ ኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያንና ክርስቲያኖች ላይ ከፍተኛ ጥቃት እየፈጸሙ እንደሚገኙ ዓለም አቀፍ የመረጃ ምንጮች በመግለጽ ላይ ናቸው፡፡ በተለይም በዲልጋ፤ ሚና፤ እና ሶሃግ የሚገኙ አብያተ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዝርወት ክፍል ሁለት 29 Jul 2013 | 12:53 pm
ሐምሌ 3 ቀን 2005 ዓ.ም በዲ/ን ዶ/ር መርሻ አለኸኝ ባለፈው ዕትማችን የኢትዮጵያ ኦርቶ ዶክስ ተዋሕዶ በዝርወት /ከኢትዮጵያ ውጪ/ ያደረገችውን ረዥም ሐዋር ያዊ ጉዞ የሚዳስስ ጽሑፍ ማውጣታ ችን ይታወሳል፡፡ ቀጣዩን ደግሞ እንደ ሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ 2. አፍሪካ የኢ.ኦ.ተ.ቤ. የጥቁሩን ሕዝብ መወከል የሚ...
የግእዝ ቁጥሮች አጻጻፍ 24 Jul 2013 | 01:06 pm
ሐምሌ 17 ቀን 2005 ዓ.ም. በመ/ት ኑኀሚን ዋቅጅራ የግእዝ ቋንቁ ጥንታዊያን ከተሰኙ ቋንቋዎች መካከል አንዱ ሲሆን ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት በቀን አቆጣጠርና በሥነ ጽሑፎቻቸው ሲጠቀሙበት ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ ቆይቷል፡፡ ዛሬም የግእዝ ቁጥሮች በኢትዮጵያውያን ዘንድ ሰፊ ሥፍራ አላቸው፡፡ በዚህ ዓምዳችን...
ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገቤ ምስጢሩ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ መኖሬ ነው 12 Jul 2013 | 06:48 pm
ሐምሌ 5 ቀን 2005 ዓ.ም. በእንዳለ ደምስስ ሰሞኑን ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች በመመረቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ ከተመራቂ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ ሁለት የወርቅ ሜዳልያዎች የተሸለመችውን አንዲት እኅት ለዛሬ እንግዳችን አድርገናታል፡፡ አንዱን የወርቅ ሜዳልያዋንም “በግቢ ጉባኤ ውስጥ በመሳተ...
ብዙ ከተሰጠው ከእርሱ ብዙ ይፈለግበታል 11 Jul 2013 | 01:30 pm
ሐምሌ 4 ቀን 2005 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ቤተ ክርስቲያናችን ካሏት አህጉረ ስብከት ሁሉ ለየት የሚልበት ባሕርያት አሉት፡፡ ሀገረ ስብከቱ የሀገሪቱ ዋና ከተማ እንደመሆኑ በተለያዩ ምክንያቶች ከሁሉም አህጉረ ስብከት የሚመጡ ክርስቲያኖች አገልግሎት የሚያገኙባቸው ገዳማትና አድባራት ያሉበት ሀገረ ስብከት...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዝርወት 10 Jul 2013 | 01:10 pm
ሐምሌ 3 ቀን 2005 ዓ.ም በዲ/ን ዶ/ር መርሻ አለኸኝ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዝርወት /ከኢትዮጵያ ውጭ/ ያደረገችውን ረጅም ሐዋርያዊ ጉዞ በአጭሩ በመዳሰስ፤ ጉዞዋ ዛሬ የደረሰበትን ምዕራፍ መቃኘት ነው፡፡ የዛሬው ከታየ ዘንድ ግን ጽሑፉ በመጠኑም ቢሆን ጥናታዊ መልክ ይ...